በኢትዮጵያ አማራ ክልል፣ ሰሜን ጎጃም ዞን፣ ሰሜን ሜጫ ወረዳ መጋቢት 24/2018 ሶስት የጤና ባለሙያዎች በጥይት ተገድለዋል።
ነርስን ጨምሮ ሁለቱ የጤና ባለሙያዎች በሰሜን ሜጫ በሚገኘው አቢዮት ፋና የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ጣቢያ ሲሰሩ የነበሩ ሲሆን፣ ሦስተኛው ደግሞ በግል የጤና ተቋም ውስጥ ይሠሩ ነበር።
ግድያው የተፈጸመው በአማራ ክልል በኢትዮጵያ መንግስት እና በክልል ኃይሎች መካከል ግጭት እየተስፋፋ ባለበት ወቅት ነው።
የጤና ባለሙያዎች በማንኛውም ጊዜ ሊጠበቁ እና ለሚያስፈልጋቸው ሰው ሁሉ ህይወትን የሚያድኑ ስራዎቻቸውን ሊያከናውኑ ይገባል። በተጨማሪም የአለም ጤና ድርጅት በተፈፀመው ግድያ ገልተኛ አካል ምርመራ እንዲያደረግ ይጠይቃል።
Thread
Nenhum Voo ainda